top of page
![]() Bible | ![]() John-3-16 | ![]() FAITH HOPE AND LOVE |
|---|
Practices
Antitrust
Appellate
Copyright
International Patent
International Disputes
Litigation & Arbitration
መጽሐፍ ቅዱስ
Attorney Profiles
79+ Litigators Worldwide (and Growing)

GOD the father.

JESUS the son.

HOLEY SPIRIT
Consult Us
IClick here to add your own text and edit me. It’s easy.
My email is- kebedebelete84@gmail.com
1 እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?
2 ክፉዎች፥ አስጨናቂዎቼ ጠላቶቼም፥ ሥጋዬን ይበሉ ዘንድ በቀረቡ ጊዜ፥ እነርሱ ተሰናከሉና ወደቁ።
3 ሠራዊትም ቢሰፍርብኝ ልቤ አይፈራም፤ ሰልፍም ቢነሣብኝ በዚህ እተማመናለሁ።
4 እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአ ብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።
bottom of page







